ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 17:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እንዲህም በላቸው፣ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ያድግ ይሆን? ይጠወልግ ዘንድ ሥሩ ተነቅሎ ፍሬው አይረግፍምን? ቀንበጡም ሁሉ ይደርቃል። ከሥሩ ለመንቀል ብርቱ ክንድና የብዙ ሰው ጒልበት አያስፈልገውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 17:9