ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 5:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንተ ካህናት፤ ይህን ስሙ!እናንት እስራኤላውያን፤ አስተውሉ!የንጉሥ ቤት ሆይ፤ ስሙ!ይህ ፍርድ በእናንተ ላይ ነው፤በምጽጳ ወጥመድ፣በታቦርም ላይ የተዘረጋ መረብ ሆናችኋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 5:1