ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 4:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ኤፍሬም ከጣዖት ጋር ተጣምሮአል፤እስቲ ተውት፤

18. መጠጣቸው ባለቀ ጊዜ እንኳ፣ዘማዊነታቸውን አያቆሙም፤ገዦቻቸውም ነውርን አጥብቀው ይወዳሉ።

19. ዐውሎ ነፋስ ጠራርጎ ይወስዳቸዋል፤መሥዋዕቶቻቸውም ኀፍረት ያመጡባቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 4