ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 1:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “ሎዓሚ ብለህ ጥራው፤ ምክንያቱም እናንተ ሕዝቤ አይደላችሁም፤ እኔም አምላካችሁ አይደለሁምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 1:9