ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በይሁዳ ነገሥታት በዖዝያን፣ በኢዮአታም፣ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን እንዲሁም በእስራኤል ንጉሥ በዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም ዘመን ወደ ብኤሪ ልጅ ወደ ሆሴዕ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 1:1