ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 7:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰሎሞን የሠራው የናስ መሠዊያ የሚቃጠለውን መሥዋዕት፣ የእህሉን ቊርባንና ስቡን መያዝ ስላልቻሉ ከእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ፊት ለፊት ያለውን የመካከለኛውን አደባባይ ክፍል ቀድሰው፤ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የኅብረት መሥዋዕቱን ስብ በዚያ አቃጠለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 7:7