ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 33:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሄኖም ልጅ ሸለቆ ወንዶች ልጆቹን በእሳት ሠዋ፤ አስማት፣ መተትና ጥንቈላ አደረገ፤ ሙታን ጠሪዎችንና መናፍስት ሳቢዎችን ጠየቀ። ለቊጣ ያነሣሣው ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ክፉ ነገር አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 33:6