ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 19:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም አላቸው፤ “እናንተ የምትፈርዱት ለሰው ሳይሆን፣ ፍርድ በምትሰጡበት ጊዜ ሁሉ ከእናንተ ጋር ለሆነው ለእግዚአብሔር ስለ ሆነ፣ በምትሰጡት ውሳኔ ሁሉ ብርቱ ጥንቃቄ አድርጉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 19:6