ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 18:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሚካያን ሊጠራ ሄዶ የነበረውም መልእክተኛ፣ “እነሆ፣ ሌሎቹ ነቢያት በአንድ አፍ ሆነው፣ ንጉሡ ድል እንደሚያደርግ እየተነበዩ ነው፤ ያንተም ቃል እንደቃላቸው ይሁን፤ ንጉሡን ደስ የሚያሰኘውን ተናገር” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 18:12