ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 18:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የክንዓና ልጅ ሴዴቅያስም የብረት ቀንዶች ሠርቶ፣ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ሶርያውያን እስኪጠፉ ድረስ በእነዚህ ትወጋቸዋለህ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 18:10