ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 16:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢትዮጵያውያንና ሊቢያውያን ብዙ ቊጥር ካላቸው ሠረገላዎቻቸውና ፈረሶቻቸው ጋር ኀያል ሰራዊት አልነበሩምን? ይሁን እንጂ በእግዚአብሔር ስለ ታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጠህ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 16:8