ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 16:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወልደአዴር የንጉሥ አሳን ሐሳብ ተቀበለ፤ የጦር አዛዦቹንም በእስራኤል ከተሞች ላይ አዘመተ። እነርሱ ዒዮንን፣ ዳንን፣ አቤልማ ይምንና የንፍታሌምን የዕቃ ግምጃ ቤት ከተሞች ሁሉ ድል አድርገው ያዙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 16:4