ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 15:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም አሳን ሊገናኘው ወጣ፤ እንዲህም አለው፤ አሳ፣ እናንተም ይሁዳና ብንያም ሁሉ ሆይ፤ አድምጡኝ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሆኑ፣ እርሱም ከእናንተ ጋር ይሆናል፤ ብትፈልጉት ይገኝላችኋል፤ ብትተውት ግን፣ ይተዋችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 15:2