ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 12:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሮብዓም በዘመነ መንግሥቱ ያከናወናቸው ተግባሮች ሁሉ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ድረስ ነቢዩ ሸማያ በጻፈው የታሪክ መዝገብና በባለ ራእዩ አዶ በዘገበው የትውልድ ሐረግ ታሪክ የሚገኝ አይደለምን? በሮብዓምና በኢዮርብዓም መካከል የማያቋርጥ ጦርነት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 12:15