ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 10:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እስራኤላውያን ሁሉ ሊያነግሡት ወደዚያ ሄደው ሰለነበር፣ ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ።

2. ከንጉሥ ሰሎሞን ሸሽቶ በግብፅ ይኖር የነበረው የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን ሲሰማ፣ ከግብፅ ተመልሶ መጣ።

3. እርሱንም ልከው አስጠሩት፤ ከዚያም እርሱና እስራኤል ሁሉ ወደ ሮብዓም ሄደው እንዲህ አሉት፤

4. “አባትህ በላያችን ከባድ ቀንበር ጫነብን፤ አንተ ግን አስጨናቂውን ሥራና በላያችን የጫነብንን ከባድ ቀንበር አቅልልልን፤ እኛም እንገዛልሃለን።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 10