ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 4:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አገልጋዩም፣ “ይህን እንዴት አድርጌ ለመቶ ሰው አቀርባለሁ?” ሲል ጠየቀ፤ኤልሳዕ ግን፣ “እንዲበሉት ለሰዎቹ ስጣቸው፤ እግዚአብሔር፣ ‘በልተው ይተርፋቸዋል’ ይላልና” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 4:43