ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 4:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኤልሳዕም ግያዝን ጠርቶ፣ “ሱነማዪቱን ጥራት፤” አለው፤ እርሱም ጠራት። እንደ መጣችም፣ “በይ ልጅሽን ውሰጂ” አላት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 4:36