ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 23:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢዮአቄም ሲነግሥ ዕድሜው ሃያ አምስት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ዐሥራ አንድ ዓመት ገዛ። እናቱ ዘቢዳ ትባላለች፤ እርሷም የሩማ ተወላጅ የፈዳያ ልጅ ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 23:36