ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 23:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ ከርኵሰት ኰረብታ በስተ ደቡብ የነበሩትን የእስራኤል ንጉሥ ሰሎሞን ለሲዶናውያን የርኵሰት አምላክ ለአስታሮት፣ ለሞዓብ ሕዝቦች የርኵሰት አምላክ ለካሞሽ፣ ለአሞን ሕዝቦች የርኵሰት አምላክ ለሞሎክ ያሠራቸውን የኰረብታ ላይ ማምለኪያዎች ንጉሡ አረከሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 23:13