ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 22:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚከፍሉትም ለአናጺዎች፣ ለግንበኞችና ለድንጋይ ጠራቢዎች ነው። እንዲሁም ለቤተ መቅደሱ እድሳት ሥራ የሚሆኑ ሳንቃዎችና የተጠረቡ ድንጋዮች ይግዙበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 22:6