ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 22:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሂዱና ስለ እኔ፣ ስለ ሕዝቡና ስለ ይሁዳም ሁሉ በተገኘው በዚህ መጽሐፍ የተጻፈው ምን እንደሆነ እግዚአብሔርን ጠይቁ፤ ምክንያቱም አባቶቻችን ለዚህ መጽሐፍ ቃል ባለመታዘዛቸው፣ እኛን በተመለከተም በዚሁ ላይ የተጻፈውን ሁሉ ባለመፈጸማቸው፣ በእኛ ላይ የሚነደው የእግዚአብሔር ቊጣ ታላቅ ነውና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 22:13