ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 21:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የገዛ ልጁን የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ አቀረበ፤ መተተኛና ጠንቋይ ሆነ፤ ሙታን አነጋጋሪዎችንና መናፍስት ጠሪዎችን ምክር ጠየቀ፤ እግዚአብሔርን ለቊጣ የሚያነሣሣውን ክፉ ድርጊት በፊቱ ፈጸመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 21:6