ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 19:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢሳይያስ እንዲህ አላቸው፤ “ለጌታችሁ እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፤ ‘እንግዲህ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ “የአሦር ንጉሥ አገልጋዮች በእኔ ላይ የወረወሯቸውን የስድብ ቃላት በመስማትህ አትፍራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 19:6