ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 19:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕያው እግዚአብሔርን ያንቋሽሽ ዘንድ በጌታው በአሦር ንጉሥ የተላከውን የጦር አዛዡን ቃል ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ሰምቶ ይሆናልና፣ ስለሰማውም ቃል እግዚአብሔር እንዲገሥጸው በሕይወት ስለተረፉት ወገኖቻችን እባክህ ጸልይ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 19:4