ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 16:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ የተነሣም አካዝ፣ ወደ አሦር ንጉሥ ወደ ቴልጌልቴልፌልሶር፣ “እኔ አገልጋይህም ልጅህም ነኝ፤ ስለዚህ መጥተህ ከሚወጉኝ ከሶርያ ንጉሥና ከእስራኤል ንጉሥ እጅ አድነኝ” ሲል መልእክተኞች ላከበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 16:7