ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ነገሥት 16:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜም የሶርያ ንጉሥ ረአሶን የይሁዳን ሰዎች አሳዶ፣ ኤላትን ወደ ሶርያ ግዛት መለሰ፤ ከዚያም ኤዶማውያን ወደ ኤላት መጥተው እስከ ዛሬ በዚያ ይኖራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 16:6