ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 17:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ዮናታንና አኪማአስ ወደ ከተማዪቱ ከገቡ ስለሚታዩ በዓይንሮጌል ይጠባበቁ ነበር፤ አንዲት ልጃገረድ አገልጋይ ወደዚያ እየሄደች በምትነግራቸው ጊዜ፣ እነርሱ ደግሞ ይህንኑ ወስደው ለንጉሥ ዳዊት ይነግሩት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 17:17