ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 17:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁንም በፍጥነት ላኩና፣ ‘በምድረ በዳው ባለው የወንዙ መሻገሪያ እንዳታድር፤ ሳትዘገይ ፈጥነህ መሻገር አለብህ፤ ያለዚያ ግን ንጉሡና አብሮት ያለው ሕዝብ በሙሉ ትዋጣላችሁ’ ብላችሁ ለዳዊት ንገሩት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 17:16