ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 11:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ዳዊት ኦርዮን፣ “በል እንግዲህ ወደ ቤትህ ወርደህ እግርህን ታጠብ” አለው። ኦርዮን ከቤተ መንግሥት ተሰናብቶ ወጣ፤ ንጉሡም ማለፊያ ምግብ አስከትሎ ላከለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 11:8