ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 11:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡ በቍጣ ቱግ ብሎ ‘ለመዋጋት ስትሉ ይህን ያህል ወደ ከተማዪቱ የተጠጋችሁት ስለምንድን ነው? ከግንቡ ቅጥር በላይ ፍላጻ እንደሚሰዱባችሁ አታውቁም ኖሮአል?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 11:20