ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 1:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም ወሬውን ያመጣለትን ወጣት፣ “ከየት ነው የመጣኸው?” ብሎ ጠየቀው።እርሱም፣ “እኔ የአንድ መጻተኛ አማሌቃዊ ልጅ ነኝ” ብሎ መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 1:13