ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 28:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ዳዊት የቤተ መቅደሱን መመላለሻ፣ የሕንጻውን፣ የዕቃ ቤቶቹን፣ የፎቁንና የውስጥ ክፍሎቹን እንዲሁም የማስተስረያውን ቦታ ንድፍ ለልጁ ለሰሎሞን ሰጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 28:11