ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 21:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢዮአብ ግን፣ “እግዚአብሔር የእስራኤልን ሰራዊት አሁን ካለው በላይ በመቶ እጥፍ ያብዛው፤ ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፤ ሁሉስ ቢሆኑ የጌታዬ ተገዢዎች አይደሉምን? ታዲያ ጌታዬ ይህን ማድረግ ለምን አስፈለገው? ለምንስ በእስራኤል ላይ በደል ያመጣል?” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 21:3