ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 21:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም ጋድን፣ “እጅግ ተጨንቄአለሁ፤ መሕረቱ ታላቅ ስለ ሆነ በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ይሻለኛል፤ በሰው እጅስ አልውደቅ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 21:13