ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 19:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሶርያውያን በእስራኤል መሸነፋቸውን ሲያዩ፣ መልክተኞችን ልከው ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ ያሉትን ሶርያውያን አስመጡ፤ እነዚህንም የሚመራቸው የአድርአዛር ሰራዊት አዛዥ ሾፋክ ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 19:16