ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 15:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ዳዊት፣ “የእግዚአብሔርን ታቦት እንዲሸከሙና ለዘላለም በፊቱ እንዲያገለግሉ እግዚአብሔር ከመረጣቸው ከሌዋውያን በቀር፣ የእግዚአብሔርን ታቦት ማንም አይሸከም” ሲል አዘዘ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 15:2