ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 11:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም ከምድያም ተነሥተው ወደ ፋራን ሄዱ፤ ከፋራንም ሰዎች ይዘው ወደ ግብፅ በመምጣት፣ ወደ ግብፅ ንጉሥ ወደ ፈርዖን ገቡ። ንጉሡም ለሃዳድ ቤትና መሬት ሰጠው፤ ቀለብም አዘዘለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 11:18