ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 6:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ግብፃውያንና እንደ ፈርዖን ልባችሁን የምታደነድኑት ለምንድን ነው? እነርሱም እስራኤላውያንን የለቀቋቸው እግዚአብሔር በጽኑ ከቀጣቸው በኋላ አይደለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 6:6