ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 6:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍልስጥኤማውያን ካህናትንና ጠንቋዮችን ጠርተው፣ “የእግዚአብሔርን ታቦት ምን እናድርገው? ወደ ስፍራው እንዴት መመለስ እንደሚገባን ንገሩን” አሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 6:2