ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 30:29-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

29. በራካል እንዲሁም በይረሕምኤላውያንና በቄናውያን ከተሞች ለሚኖሩ፣

30. በሔርማ፣ በቦራሣን፣ በዓታክ፣

31. በኬብሮን እንዲሁም ዳዊትና ሰዎቹ በተዘዋወሩባቸው ስፍራዎች ሁሉ ለነበሩት ላከላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 30