ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 30:28-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. በኦሮዔር፣ በሢፍሞት፣ በኤሽትሞዓና

29. በራካል እንዲሁም በይረሕምኤላውያንና በቄናውያን ከተሞች ለሚኖሩ፣

30. በሔርማ፣ በቦራሣን፣ በዓታክ፣

31. በኬብሮን እንዲሁም ዳዊትና ሰዎቹ በተዘዋወሩባቸው ስፍራዎች ሁሉ ለነበሩት ላከላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 30