ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 19:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ዳዊትን እንዲይዙ ሰዎችን ላከ፤ ይሁን እንጂ፣ የነቢያትም ጉባኤ በሳሙኤል መሪነት ትንቢት ሲናገሩ ባዩ ጊዜ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በሳኦል ሰዎች ላይ ወረደ፤ እነርሱም እንደዚሁ ትንቢት ተናገሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 19:20