ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 14:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ለሳኦል፣ “እነሆ፤ ሕዝቡ ሥጋውን ከነደሙ በመብላት እግዚአብሔርን እየበደለ ነው” ተብሎ ተነገረው።ሳኦልም፣ “ሕግ ተላልፋችኋል፤ በሉ አንድ ትልቅ ድንጋይ አንከባላችሁ አቅርቡልኝ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 14:33