ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 14:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቡ ከጠላቶቻቸው እጅ ከወሰዱት ምርኮ ዛሬ በልተው ቢሆን ኖሮ ምንኛ በተሻለ ነበር፤ የተገደሉትም ፍልስጥኤማውያን ቊጥር ከዚህ በበለጠ ነበር።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 14:30