ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 14:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሳኦልና ሰዎቹ ተሰብስበው ወደ ውጊያው ሄዱ። እነርሱም ፍልስጥኤማውያን በሰይፋቸው እየተጨፋጨፉ በታላቅ ትርምስ ላይ ሆነው አገኟቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 14:20