ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 21:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከካህኑ ከአሮን ዘር ማንኛውም ዐይነት የአካል ጒድለት ያለበት ሰው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት የሚቀርብ መሥዋዕት ሊያቀርብ አይምጣ፤ እንከን ያለበት ስለ ሆነ፣ የአምላኩን (ኤሎሂም) ምግብ ለማቅረብ አይምጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 21:21