ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 21:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጐባጣ ወይም ድንክ፣ ማንኛውም ዐይነት የዐይን እንከን ያለበት፣ የሚያዥ ቊስል ወይም እከክ ያለበት ወይም ጃንደረባ አይቅረብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 21:20