እግዚአብሔር ከሕዝቦች ጋር ይፋረዳልና፣ታላቅ ጩኸት እስከ ምድር ዳርቻ ያስተጋባል፤በሰው ሁሉ ላይ ፍርድን ያመጣል፤ክፉዎችንም ለሰይፍ ይዳርጋል”ይላል እግዚአብሔር።