ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 18:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም፣ “ሕግ ከካህናት፣ ምክር ከጠቢባን፣ ቃልም ከነቢያት ስለማይታጣ ኑና በኤርምያስ ላይ እንማከር፤ ኑ፤ በአንደበታችን እናጥቃው፣ እርሱ የሚናገረውንም ሁሉ አንስማ” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 18:18