ለዚህ ሕዝብ የናስ ቅጥር፣ የተመሸገየናስ ቅጥር አደርግሃለሁ፤ልታደግህና፣ ላድንህም፣እኔ ከአንተ ጋር ነኝና፤ቢዋጉህም እንኳ፣ሊያሸንፉህ አይችሉም፤”ይላል እግዚአብሔር፤